Home

Ethiopia Beauty Services

Latest Updates

ጉዞ ወደ ተአምረኛው ሸንኮራ ዮሐንስ ገዳም

@IECAddis 2017-12-19

https://soundcloud.com/iec-addis/dec-172017-teaching-pastor-jerry-shannonadvert-series-hope-is-here-how-flexible-am-i

(1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ 5) ---------- 1፤ ክርስቶስ ነው ብሎ በኢየሱስ የሚያምን ሁሉ ከእግዚአብሔር ተወልዶአል፥ ወላጁንም የሚወድ ሁሉ ከእርሱ የተወለደውን ደግሞ ይወዳል። 2፤ እግዚአብሔርን ስንወድ ትእዛዛቱንም ስናደርግ የእግዚአብሔርን ልጆች እንድንወድ በዚህ እናውቃለን። 3፤ ትእዛዛቱን ልንጠብቅ የእግዚአብሔር ፍቅር ይህ ነውና፤ ትእዛዛቱም ከባዶች አይደሉም። 4፤ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋልና፤ ዓለምንም የሚያሸንፈው እምነታችን ነው። 5፤ ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማን ነው? 6፤ በውኃና በደም የመጣ ይህ ነው እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ፤ በውኃውና በደሙ እንጂ በውኃው ብቻ አይደለም። 7፤ መንፈስም እውነት ነውና የሚመሰክረው መንፈስ ነው። 8፤ የሚመሰክሩት መንፈሱና ውኃው ደሙም ሦስት ናቸውና፤ ሦስቱም በአንድ ይስማማሉ። 9፤ የሰውን ምስክር ብንቀበል የእግዚአብሔር ምስክር ከእርሱ ይልቅ ይበልጣል፤ ስለ ልጁ የመሰከረው የእግዚአብሔር ምስክር ይህ ነውና። 10፤ በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው፤ በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል። 11፤ እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው። 12፤ ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም። 13፤ የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ። (1John Chapter 5) ---------- 1 Whosoever believeth that Jesus is the Christ is born of God: and every one that loveth him that begat loveth him also that is begotten of him. 2 By this we know that we love the children of God, when we love God, and keep his commandments. 3 For this is the love of God, that we keep his commandments: and his commandments are not grievous. 4 For whatsoever is born of God overcometh the world: and this is the victory that overcometh the world, [even] our faith. 5 Who is he that overcometh the world, but he that believeth that Jesus is the Son of God? 6 This is he that came by water and blood, [even] Jesus Christ; not by water only, but by water and blood. And it is the Spirit that beareth witness, because the Spirit is truth. 7 For there are three that bear record in heaven, the Father, the Word, and the Holy Ghost: and these three are one. 8 And there are three that bear witness in earth, the Spirit, and the water, and the blood: and these three agree in one. 9 If we receive the witness of men, the witness of God is greater: for this is the witness of God which he hath testified of his Son. 10 He that believeth on the Son of God hath the witness in himself: he that believeth not God hath made him a liar; because he believeth not the record that God gave of his Son. 11 And this is the record, that God hath given to us eternal life, and this life is in his Son. 12 He that hath the Son hath life; [and] he that hath not the Son of God hath not life. 13 These things have I written unto you that believe on the name of the Son of God; that ye may know that ye have eternal life, and that ye may believe on the name of the Son of God.

ክፍል ፩ ዶግማ ፦ © ከግን ለምን! #ዶግማ ማለት ምን ማለት ነው.......................................? በማስተዋል ይነበብ ! ለወንድም ለእህትዎ ደግሞ እንዲያነቡት ~~~ሼር~~~ሼር ያድርጉላቸው ! #ዶግማ የሚለው ቃል የግሪክ (የጽርዕ) ሲሆን ትርጉሙም ♦️የማይሻር ♦️የማይለወጥ ♦️የማይቀየር ♦️የማያልፍ ማለት ነው። #ዶግማ ወይም እምነት 🔹አይጨመርበትም 🔹አይቀነስበትም 🔹አይሻሻልም ችግርና ፈተናም ቢመጣ እስከ ሞት ድረስ አጥብቀን የምንይዘው ነው። ~~~~> ለምሳሌ ያህል ይህን ዓለም ካለመኖር ወደ መኖር አምጥቶ የፈጠረ፤ ቢመረምር እንጂ የማይመረመር ሁሉን ቻይ አምላክ፤ የሚሳነው ነገር የሌለ ፈጣሪ፤ የሰማይና የምድር ባለቤት የሠራዊት ጌታ ሕያው እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር (ፈጣሪ) የአካል ሦስትነት አለው። 📍በመለኮት 📍በመፍጠር 📍በሥልጣን 📍በአገዛዝ፣ በፈቃድ ግን አንድ ነው። #በሦስትነቱ ❤️አብ ❤️ወልድ ❤️መንፈስ ቅዱስ ሲባል በአንድነቱ አንድ መለኮት አንድ እግዚአብሔር ይባላል። ~~> በአዳም ምክንያት ከመጣው የዘለዓለም ሞትና ከዲያብሎስ ባርነት ነጻ የወጣነው ከሦስቱ አካላት በአንደኛው አካል ማለትም በወልድ በኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ~~~>አምስቱ አዕማደ ምሥጢራት፣ ዐሠርቱ ትዕዛዛት እነዚህ በአጠቃላይ ዶግማ ወይም እምነት ይባላሉ። ~~~> በመጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው የእግዚአብሔር ቃል ሊሻሻል ሊለወጥ ስለማይችል ዶግማ ነው። መጽሐፍ ቅዱስን ቅዱሳን አባቶች በመንፈስ ቅዱስ መሪነት የጻፉት ስለሆነ አነሰ ብሎ የሚጨምርበት በዛ ብሎ የሚቀነስ አይደለም። [ ፪ኛ ጴጥ ፩፤፳ ] ክፍል ፪ ቀኖና ይቀጥላል ............

ሞተር ሳይክል በመለገስ ስብከተ ወንጌሉንና ሰባክያንን እንደግፍ ብዙ ወገኖች እውነተኛውን የወንጌል ብርሃን ሳይመለከቱ የሥላሴ ልጆች መሆን ሳይበቁ ፣ በገጠርና ጠረፋማው የሀገራችን ክፍል ተበትነው፣ ድኅነትን እንደናፈቁ፣ በጎውን ነገር ሳያዩ ሞተ ሥጋ ይቀድማቸዋል፡፡ ጥቂት የእግዚአብሔርን ቃል ያወቁ ወንድሞች ለወገኖቻቸው የወንጌል ብርሃንን ፈንጥቀው ወደ ዘላለማዊ ሕይወት ለመሸጋገር ከጠረፍ ጠረፍ የበረሃ ንዳድ፣ የአራዊት ግርማ፣ ረሀብና ጥም፣ ስቃይና ሕማም ሳይበግራቸው ስለወገኖቻቸው መዳን የእግዚአብሔርን ቃል የምሥራቹን ለመንገር እንቅልፍ በዐይናቸው ሳያልፍ የሐዋርያትን ዐሥር ተከትለው ወንጌልን ይሰብካሉ፡፡ የእናት ቤተ ክርስቲያናቸውን ርእይ በማንገብ ወገኖቻቸውን በጥምቀት የሥላሴ ልጅነትን ለማሰጠት ለቀናት በረሃውን በእግር ያቋርጣሉ፤ እነርሱ በእግር ሁለት፣ ሦስት ቀን የሚኳትኑትን መንገድ ሌሎች የጥፋት መልእክተኞች (መናፍቃን) በዘመናዊ ተሸከርካሪ ገደል ኮረብታውን ጥሰው፣ በግል ሄሊኮፕተር ጭምር በረሃውን ያለችግር አልፈው ያልዘሩትን ያጭዳሉ፣ቀድመው በደረሰ ብቻ ይነጥቋቸዋል፡፡ እንደገና ሌላ ድካም፣ ቀድመው ባለመድረሳቸው በወገኖቻቸው ላይ የተዘራውን ክፉ አረም ለመንቀል ጊዜም ጉልበትም ይፈጃልና፡፡ እነዚያ የበረሃ ሐዋርያት ወልድ ዋሕድ ብለው፣ ሲያስተምሯቸው፣ ስለ ቅዱሳኑ ምልጃ ሲነግሯቸው፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት መውረሻ ስለሆነችው ዳግም ልጅነትን ስለምታሰጠው አሐቲ ጥምቀት፣…. ሲያበሥሯቸው “እስከዚህ ዕድሜያችን ድረስ ስንጠብቃችሁ ነበር፣ እኛ የምናምነው አያቶቻችን የነገሩንን የቄሶች ሃይማኖት ነው፣ አስተምሩን፣ አጥምቁን!” ይሏቸዋል፡፡ እዚህ ያለውን አረም ነቅለው ሌሎች ወገኖቻቸው ጋር ለመድረስ ይነሣሉ፣ በክንፍ አይበሩ ነገር እንዴት ይድረሱ ሥጋ ለባሽ ናቸውና ከመንገድ ይመለሳሉ፣ እነዚህ የበረሃ ሐዋርያት በአንዲት ሞተር ሳክል እጦት ምክንያት በጊንጥና በእባብ እየተነደፉ፣አጋዥ አጥተው ለወገኖቻቸው ቃለ ወንጌልን ሳያዳርሱ ይቀራሉ፡፡ ከ86 ሺህ በላይ ወገኖችን እነዚህ ሐዋርያት በረሃውን በእግር እያቋረጡ ያለምንም እገዛ በጥምቀት የሥላሴ ልጅነትን እንዲያገኙ ካደረጉ ድካማቸውን በትንሹ ብንቀንስላቸው ደግሞ በመቶ ሺ እንዲያስጠምቁ የታመነ ነው ፡፡ እኛ ከቤታችን ሆነን ሳንደክም አንዲት ሞተር በመለገስ ተራራና ቁልቁለቱን፣ በረሃውንና ቁሩን አብረናቸው እንውጣ እንውረድ፣ በጎዞ የደከመ ጉልበታቸውን ለማደስ ፍቱን መድኃት ነውና ፡፡ የበረከታቸው ተሳታፊዎችም እንሁን ፡፡ ለድጋፋችሁና ሐሳቦቻችሁ በ 09 60 67 67 67 ደውሉልን፡፡

ሰላም ለሁላችሁ፦ ከሴቶች ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ። ሉቃ 1፥28 ሴቶች፦ ባለ ደምግባት የሆኑ እንደሆነ ብዙዎቹ ተመልካች ፍለጋ ቀና ቀና ይላሉ። ድንግል ማርያም ግን መልካሙን ሰላምታ እንኳ ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው በማለት ትህትናን መረጠች። ሉቃ 1፥29 ወንድ አላውቅም... በማለት የሃሳቧን ቅድስና ገለጠች። ሉቃ 1፦34 ሴቶች፦ ነገርን በልባቸው መያዝ ይቸግራቸዋል። የሚያስገርማቸውንና ያዘኑበትን ለሌሎች በማካፈል እረፍት ያገኛሉ። እመቤታችን ግን ሁሉን በልቧ ትጠብቅ ነበር። የሚገርማችሁ ልናገር ቢሉት የሚያስቸኩል መልእክት ነበር የመጣላት። የመላኩ ገብርኤል ንግግር ብቻ ብዙ ወራት የሚያወሩት ድንቅ ነበር። እርሷ ግን ለየት ብላ መታየት አልፈለገችም። በማህጸኗ ያደረው የክብር ሁሉ ራስ ነውና ከንቱ ክብርን ከዓለም አልፈለገችም። ዝምታዋም ክርስቶስ በራሱ ጊዜ ሊሰራ ያሰበውን ሥራ ተባበረ። ያለጊዜው እንዳይገለጥ ሆነ። ሴቶች፦ የስስ ስሜት ባለቤቶች ናቸው። ድንግሊቱ ግን ከወንዶች የበለጠ ጠንካራ መንፈስ ነበራት። ያለ ወንድ ዘር የተወለደ ልጅ እንዳላት የምታውቀው እርሷ ብቻ ብትሆንም ሰዎች ልጇን የዮሴፍ ልጅ እያሉ ሲጠሩት ስሜታዊ አልነበረችም። ክብሩንና ክብሯን ለማስጠበቅ ብላ ያለወቅቱ ልጄ የእግዚአብሔር ልጅ ነው አላለችም። ሴቶች፦ በህገ ተፈጥሮ ይወልዳሉ። እርሱም ከአባት! እርሷ ግን ልጇን በጸጋ መንፈስ ቅዱስ በድንግልና ወለደችው። ስለዚህ ጸጋ ከህግ ይልቅ ከመጠን እንደበለጠ አንድ ማሳያ ሆነች። ይቀጥላል.... የልጇ ትድግና የርሷ ጸሎትና በረከት በእኛ እና በልጆቻችን ላይ ይሁን። እባካችሁ ለሌሎች ያካፍሉት

SUPPORT PEACE TV - DR ZAKIR NAIK http://www.hagerenat.com/index.php/ethiopia-new-fillm/new-ethiopian-islamic-dawa

You all are invited in our beloveds wedding. May 7 / 2016 Miyaziya 29 / 2008 9:00 Local Time.

ይህን አመት የደግነት የመረዳዳት አመት እናርገውና ዛሬ እንጀምር በዚህ ሰአት አስቡት እስቲ ስንቶች ናቸው በኩላሊት ህመም እየተሰቃዩ ያሉት ደግሞም ህክምና አጥተው ለሞት የሚዳረጉት እና ነገ እኔ እናንተ በዚህ ህመም ላንጠቃ እና ደግነትን አሳቢነትን አርቲስቶቻችን ሰለሞንና ግሩም አሳዩን አመለከቱን እና ያን ስቃይ ያን ሞት ለማቆም ህክምና መአከል ለማሰራት ደፋ ቀና እያሉ ነው ስለዚህ አብረናቸው በመሆን ለአሰቡት መአከል ማሰሪያ የሚውል 3 ብር በየቀኑ በሞባይላችን በ8085 ላይ A በመላክ የበኩላችንን እንወጣ ደግነት ከዚህ ይጀምራል መልካምነት መልሶ ይከፍላል።

@Jesus Loves You 2015-07-27

Like Page: https://www.facebook.com/pages/Jesus-Loves-You/352651278255781?fref=ts

You are invited to February 2015 Divine Encounter of the Redeemed Christian Church of God - North Africa Region. Venue: RCCG Unity (Headquarters) Parish Opposite 2RN Solomon Furniture Before Yared Hospital Megenagna, Addis Ababa Date: Friday 2oth, February 2015 Time: 5:30 pm For more information: Send a message on facebook or email us @ [email protected] Come and have an encounter with the King of kings and Lord of lords. Ministering: Pastor Oluwatosin Macauley (SATGO) & Pastor in Charge of the Region. Remain Blessed in Jesus name.